ማቴዎስ 9:20 NASV

20 ከዚያም ዐሥራ ሁለት ዓመት ሙሉ ደም እየፈሰሳት ትሠቃይ የነበረች አንዲት ሴት ከኋላው መጥታ የልብሱን ጫፍ ነካች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 9:20