28 ዐይነ ስውሮቹም ኢየሱስ ወደ ገባበት ቤት ተከትለው ገቡ፤ ኢየሱስም፣ “ዐይናችሁን ላበራላችሁ እንደምችል ታምናላችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።እነርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤” ብለው መለሱለት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 9:28