ማቴዎስ 9:33 NASV

33 ጋኔኑ ከወጣለት በኋላ ድዳው መናገር ጀመረ፤ ሕዝቡም ተደንቀው፣ “እንዲህ ያለ ነገር በእስራኤል ምድር ታይቶ አያውቅም” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 9:33