ቈላስይስ 2:8 NASV

8 በክርስቶስ ላይ ሳይሆን፣ በሰዎች ልማድና በዚህ ዓለም መሠረታዊ ሕግጋት ላይ በተመሠረተ ፍልስፍናና ከንቱ ማግባቢያ ማንም ማርኮ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 2:8