ቈላስይስ 3:11 NASV

11 በዚያ ግሪክ ወይም ይሁዲ፣ የተገረዘ ወይም ያልተገረዘ፣ አረማዊ ወይም እስኩቴስ፣ ባሪያ ወይም ጌታ ብሎ ልዩነት የለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉም ነው፤ በሁሉም ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 3:11