ቈላስይስ 3:12 NASV

12 እንግዲህ የተቀደሳችሁና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች እንደመሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ጨዋነትንና ትዕግሥትን ልበሱ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 3:12