ቲቶ 1:15 NASV

15 ለንጹሓን ሁሉም ነገር ንጹሕ ነው፤ ለርኵሳንና ለማያምኑ ግን ንጹሕ የሆነ ምንም ነገር የለም፤ እንዲያውም አእምሮአቸውና ኅሊናቸው የረከሰ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 1:15