ቲቶ 1:3 NASV

3 እርሱ በወሰነውም ጊዜ በአዳኛችን በእግዚአብሔር ትእዛዝ ለእኔ ዐደራ በተሰጠ ስብከት በኩል ቃሉን ይፋ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 1:3