ቲቶ 1:7 NASV

7 ኤጲስቆጶስ የእግዚአብሔር ሥራ ባለ ዐደራ እንደ መሆኑ የማይነቀፍ ሊሆን ይገባል፤ ይኸውም ትምክሕተኛ፣ ግልፍተኛ፣ ሰካራም፣ ጨቅጫቃና ተገቢ ባልሆነ መንገድ ለጥቅም የሚሮጥ ሊሆን አይገባም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 1:7