ቲቶ 2:12 NASV

12 ይህም ጸጋ በኀጢአት መኖርንና ዓለማዊ ምኞትን ክደን፣ በአሁኑ ዘመን ራሳችንን በመግዛት በጽድቅ፣ በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንድንኖር ያስተምረናል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 2:12