ቲቶ 2:3 NASV

3 እንዲሁም አሮጊቶች በአኗኗራቸው የተከበሩ እንዲሆኑ፣ በጎ የሆነውን የሚያስተምሩ እንጂ የሰው ስም የሚያጠፉ ወይም በወይን ጠጅ ሱስ የተጠመዱ እንዳይሆኑ አስተምራቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 2:3