ቲቶ 2:5 NASV

5 የእግዚአብሔር ቃል በማንም ዘንድ እንዳይሰደብ ራሳቸውን የሚገዙና ንጹሓን፣ በቤት ውስጥ በሥራ የተጠመዱ፣ ቸሮች፣ ለባሎቻቸው የሚገዙ እንዲሆኑ ያስተምሯቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 2:5