ቲቶ 3:12 NASV

12 አርጢሞንን ወይም ቲኪቆስን ወደ አንተ እንደ ላክሁ እኔ ወዳለሁበት ወደ ኒቆጵልዮን ለመምጣት የተቻለህን ሁሉ አድርግ፤ ክረምቱን በዚያ ላሳልፍ ወስኛለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 3:12