ቲቶ 3:14 NASV

14 ከእኛ ወገን ለሆኑት ለዕለት የሚያስፈልጋቸውን እንዲያገኙና ኑሮአቸውም ፍሬ የሌለው እንዳይሆን ለመልካም ሥራ መትጋትን ይማሩ ዘንድ ይገባቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 3:14