ቲቶ 3:3 NASV

3 ቀደም ሲል እኛ ራሳችን ማስተዋል የጐደለን፣ የማንታዘዝ፣ የተታለልን፣ ለተለያየ ምኞትና ምቾት ባሪያ ሆነን የተገዛን ነበርን፤ እየተጣላንና እርስ በርስ እየተጠላላን በክፋትና በምቀኝነት እንኖር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 3:3