ቲቶ 3:5 NASV

5 ስላደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን፣ ከምሕረቱ የተነሣ አዳነን። ያዳነንም ዳግም ልደት በሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 3:5