ኤፌሶን 2:19 NASV

19 ከዚህ የተነሣ እናንተ ከቅዱሳን ጋር የአንድ አገር ዜጋ፣ የእግዚአብሔርም ቤተ ሰብ አባል ናችሁ እንጂ፣ ከእንግዲህ ወዲህ መጻተኞችና እንግዶች አይደላችሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤፌሶን 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤፌሶን 2:19