ኤፌሶን 2:22

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22እናንተም ደግሞ እግዚአብሔር በመንፈሱ የሚኖርበት ማደሪያ ትሆኑ ዘንድ አብራችሁ እየተገነባችሁ ነው።

ኤፌሶን 2:22 — NASV