ኤፌሶን 3:10 NASV

10 አሳቡም በአሁኑ ዘመን በቤተ ክርስቲያን አማካይነት ብዙ ገጽታ ያለው የእግዚአብሔር ጥበብ በሰማያዊ ስፍራ ላሉት አለቆችና ባለ ሥልጣናት ይታወቅ ዘንድ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤፌሶን 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤፌሶን 3:10