ዕብራውያን 10:1 NASV

1 ሕጉ ወደ ፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ ነው እንጂ፣ እውነተኛው አካል አይደለም፤ ስለዚህም በየዓመቱ ዘወትር ያለ ማቋረጥ የሚቀርበው ተደጋጋሚ መሥዋዕት፣ ለአምልኮ የሚቀርቡትን ሰዎች ፍጹም ሊያደርጋቸው ከቶ አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 10:1