ዕብራውያን 10:11 NASV

11 ካህን ሁሉ በየዕለቱ ቆሞ አገልግሎቱን ያከናውናል፤ ኀጢአትን ማስወገድ ከቶ የማይችሉትን እነዚያኑ መሥዋዕቶች ዘወትር ያቀርባል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 10:11