ዕብራውያን 10:26 NASV

26 የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላሆን ብለን በኀጢአት ጸንተን ብንመላለስ፣ ከእንግዲህ ለኀጢአት የሚሆን ሌላ መሥዋዕት አይኖርም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 10:26