ዕብራውያን 10:5 NASV

5 ስለዚህ ክርስቶስ ወደ ዓለም በመጣ ጊዜ እንዲህ ብሎአል፤“መሥዋዕትንና መባን አልፈለግህም፤ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 10:5