ዕብራውያን 10:8 NASV

8 ሕጉ ይህ እንዲደረግ ቢያዝም፣ እርሱ ግን በመጀመሪያ፣ “መሥዋዕትንና መባን፣ የሚቃጠል መሥዋዕትንና ስለ ኀጢአት የሚቀርበውን መሥዋዕት አልፈለግህም፤ ደስም አልተሰኘህበትም” ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 10:8