ዕብራውያን 11:1 NASV

1 እምነት ተስፋ ያደረግነው ነገር እንደሚፈጸም ርግጠኛ የምንሆንበት፣ የማናየውም ነገር እውን መሆኑን የምንረዳበት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 11:1