12 ስለዚህ እንደ ሞተ ሰው ከሚቈጠር ከዚህ ከአንድ ሰው፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛና እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ተቈጥሮ የማያልቅ ዘር ተገኘ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 11:12