ዕብራውያን 11:37 NASV

37 በድንጋይ ተወገሩ፤ በመጋዝ ለሁለት ተሰነጠቁ፤ በሰይፍ ተወግተው ሞቱ፤ እየተጐሳቈሉ፣ እየተሰደዱና እየተንገላቱ የበግና የፍየል ቈዳ ለብሰው ዞሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 11:37