ዕብራውያን 12:23 NASV

23 ስማቸው በሰማይ ወደ ተጻፈው ወደ በኵራት ማኅበር ቀርባችኋል፤ የሁሉ ዳኛ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር፣ ፍጹምነትን ወዳገኙት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 12:23