ዕብራውያን 13:21 NASV

21 ፈቃዱን እንድታደርጉ በመልካም ነገር ሁሉ ያስታጥቃችሁ፤ ደስ የሚያሰኘውንም በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእኛ ያድርግ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 13:21