ዕብራውያን 2:17 NASV

17 ስለዚህ በሁሉም ነገር ወንድሞቹን መምሰል ተገባው፤ ይህንም ያደረገው መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ሆኖ እግዚአብሔርን ለማገልገልና ለሕዝቡ የኀጢአትን ስርየት ለማስገኘት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 2:17