ዕብራውያን 4:1 NASV

1 እንግዲህ ወደ ዕረፍቱ ለመግባት የተሰጠው ተስፋ አሁንም የተጠበቀ ስለ ሆነ፣ ከእናንተ ማንም ለዚያ ሳይበቃ እንዳይቀር እንጠንቀቅ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 4:1