ዕብራውያን 4:15 NASV

15 በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 4:15