ዕብራውያን 4:3 NASV

3 እኛ ያመንነው ግን ወደዚያ ዕረፍት እንገባለን፤ እግዚአብሔርም፣“ስለዚህ በቍጣዬ እንዲህ ብዬ ማልሁ፤‘ወደ ዕረፍቴ ከቶ አይገቡም’ ” ብሎአል።ይሁን እንጂ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የእርሱ ሥራ ተከናውኖአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 4:3