ዕብራውያን 4:7 NASV

7 ስለዚህ እግዚአብሔር፣ “ዛሬ” ብሎ እንደ ገና አንድን ቀን ወሰነ፤ ይህም ከብዙ ዘመን በኋላ በዳዊት በኩል፣“ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ፣ልባችሁን አታደንድኑ”ተብሎ ቀደም ሲል እንደ ተነገረው ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 4:7