ዕብራውያን 5:5 NASV

5 እንዲሁም ክርስቶስ ሊቀ ካህናት የመሆንን ክብር ለራሱ አልወሰደም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር፣“አንተ ልጄ ነህ፤እኔ ዛሬ አባት ሆንሁህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 5:5