ዕብራውያን 5:7 NASV

7 ኢየሱስ በዚህ ምድር በኖረበት ዘመን ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው ጸሎትንና ልመናን ከታላቅ ጩኸትና ከእንባ ጋር አቀረበ፤ ፍጹም ትሑት ሆኖ በመታዘዙም ጸሎቱ ተሰማለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 5:7