ዕብራውያን 6:1 NASV

1 ስለዚህ ስለ ክርስቶስ የተሰጠውን የመጀመሪያ ትምህርት ትተን ወደ ብስለት እንሂድ፤ ከሞተ ሥራ ንስሓ ስለ መግባትና በእግዚአብሔር ስለ ማመን እንደ ገና መሠረትን አንጣል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 6:1