ዕብራውያን 6:18 NASV

18 እግዚአብሔር ከቶ ሊዋሽ አይችልም፤ እርሱ በሁለት በማይለወጡ ነገሮች በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት እንድናገኝ አድርጎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 6:18