ዕብራውያን 6:20 NASV

20 ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 6:20