ዕብራውያን 6:7 NASV

7 ዘወትር በእርሷ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የምትጠጣና ለሚያርሷትም ፍሬ የምትሰጥ መሬት ከእግዚአብሔር በረከትን ትቀበላለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 6:7