ዕብራውያን 7:21 NASV

21 እርሱ ግን ካህን የሆነው በመሐላ ነው፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናግሮለታል፤“ጌታ ማለ፤ዐሳቡንም አይለውጥም፤‘አንተ ለዘላለም ካህን ነህ።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 7:21