ዕብራውያን 7:27 NASV

27 እርሱም እንደ ሌሎቹ ሊቃነ ካህናት፣ መጀመሪያ ስለ ራሱ ኀጢአት ከዚያም ስለ ሕዝቡ ኀጢአት በየቀኑ መሥዋዕት ማቅረብ አያስፈልገውም፤ ራሱን በሰጠ ጊዜ፣ ስለ ኀጢአታቸው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መሥዋዕት አቅርቦአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 7:27