ዕብራውያን 7:5 NASV

5 ክህነት የተሰጣቸው የሌዊ ልጆች ምንም እንኳ ወንድሞቻቸው የአብርሃም ዘሮች ቢሆኑም፣ ከሕዝቡ ማለት ከገዛ ወንድሞቻቸው ዓሥራት እንዲቀበሉ ሕጉ ያዛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 7:5