ዕብራውያን 8:1 NASV

1 እንግዲህ የምንናገረው ዋናው ነገር ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 8:1