ዕብራውያን 9:17 NASV

17 ምክንያቱም ኑዛዜው የሚጸናው ሰውዬው ሲሞት ብቻ ነው፤ ነገር ግን ተናዛዡ በሕይወት እስካለ ድረስ ኑዛዜው ዋጋ አይኖረውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 9:17