ዕብራውያን 9:24 NASV

24 ክርስቶስ የእውነተኛዪቱ ድንኳን ምሳሌ ወደ ሆነችውና በሰው እጅ ወደ ተሠራችው መቅደስ አልገባም፤ ነገር ግን አሁን ስለ እኛ በእግዚአብሔር ፊት ለመታየት፣ ወደ እርሷ ወደ ሰማይ ገባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 9:24