ያዕቆብ 3:7 NASV

7 ማናቸውም ዐይነት እንስሳ፣ አዕዋፍ እንዲሁም በምድር ላይ የሚሳቡና፣ በባሕር ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታት ሁሉ መገራት ችለዋል፤ በሰውም ተገርተዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 3:7