ይሁዳ 1:3 NASV

3 ወዳጆች ሆይ፤ አብረን ስለምንካፈለው ድነት ልጽፍላችሁ እጅግ ጓጒቼ ነበር፤ ነገር ግን ለቅዱሳን አንዴና ለመጨረሻ ስለ ተሰጠው እምነት እንድትጋደሉ ለመምከር እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ይሁዳ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ይሁዳ 1:3