ዮሐንስ 1:15 NASV

15 ዮሐንስም፣ “ ‘ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበረ ከእኔ ይልቃል’ ብዬ የመሰከርሁለት እርሱ ነው” በማለት ጮኾ ስለ እርሱ መሰከረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 1:15