ዮሐንስ 1:23 NASV

23 ዮሐንስም በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተነገረው፣ “ ‘ለጌታ መንገድ አቅኑለት’ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ድምፅ እኔ ነኝ” ሲል መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 1:23